እንደገና ማስሊያ
እንደገና ማስሊያ ሁሉንም የ ተቀየረ መቀመሪያ: በራሱ ማስሊያን አስችለው ከ ነበረ: እንደገና ማስሊያ ይፈጸማል ለ መቀመሪያ እንደ በ ደፈናው ወይንም ለ አሁን
ይጫኑ F9 እንደገና ለ ማስላት ይጫኑ Shift+ትእዛዝCtrl+F9 ሁሉንም መቀመሪያ በ ሰነድ ውስጥ እንደገና ለ ማስላት
ሰነዱ እንደገና ከ ተሰላ በኋላ: ማሳያው ይሻሻላል: ሁሉም ቻርትስ እንዲሁም ይሻሻላል
Volatile (delivering different results on each call) Add-In functions currently cannot respond to the Recalculate command or F9. Press Shift+CommandCtrl+F9 to recalculate all formulas, including the Add-In functions.