አትጠብቅ

በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ የተመረጡትን ክፍሎች በ ሙሉ መጠበቂያውን ማስወገጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ከ ክፍሎች ይዞታ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ክፍል - አትጠብቅ

በ መቃኛ ውስጥ ለ ሰንጠረዦች ዝርዝር አገባብ መክፈቻ


ከ በርካታ ሰንጠረዦች ላይ በ አንድ ጊዜ መጠበቂያውን ለማስወገድ: ሰንጠረዥ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ +Shift+T. መጠበቂያውን ለማስወገድ ከ ሰንጠረዦቹ ላይ በሙሉ: ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ በማንኛውም ቦታ: እና ከዛ ይጫኑ +Shift+T.

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ከ ሰንጠረዥ ላይ መጠበቂያውን ማስወገድ ይችላሉ በ መቃኛ.